የማህበረሰብ ስፖርት ማስፋፍያና ተሳትፎ ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
አቶ እንግዳወርቅ ዳንኤል

ከተማችን አዲስ አበባ በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱባት የፌዴራሉ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫና በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ተቋማት የሚገኙባት ናት፡፡ በመሆኑም የወጣቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማሳደግና ስፖርትን ባህሉ ያደረገ፣ ጤናማ ዜጋ፣ ብቃት ያለው ስፖርተኛና ህብረተሰብን በመፍጠር የከተማዋን የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እድገት ማፋጠን ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው፡፡
በዳይሬክቶሬት ስር ያለው አገልግሎት፡-:
ምንም አልተገኘም.