መመሪያ ቁጥር 107/2014 የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማእከሊት የአስተዲዯርና አገሌግልት አሰጣጥ
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ስር የሚገኙ ወጣቶች ከተሇያዩ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖሇቲካዊ ችግሮች ተሊቀው በከተማውና በአገራዊ ሌማት ንቁ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዱሆኑ ሇማስቻሌ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከሊት ጉሌህ አስተዋፅኦ እንዲሊቸው በመታመኑ፤ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከሊት በተጠናከረ፣ ቀጣይነት ባሇውና ወጣቶችን ባሳተፈ መሌኩ ወጣቶች በአካሌ፣ በአዕምሮና ስነ-ሌቦና ራሳቸውን የሚያጎሇብቱባቸዉ እንዱሁም በእረፍት ጊዛያቸው የሚዜናኑባቸዉ ቦታዎች እንዱሆኑ ማስቻሌ በማስፈሇጉ፤ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፈፃሚ አካሊት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ-አንቀፅ (2) ተራ ፊዯሌ (ሠ) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡