የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት መቋቋሚያና መተዳደሪያ ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 10/2015
የሀገራችንን ስፖርት በህዝባዊ አዯረጃጀትና አሰራር ሇማጠናከርና ሇመምራት እንዱያስችሌ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሉሲ በ1990 ዓ.ም ፀዴቆ በመተግበር ሊይ ይገኛሌ፡፡ በዚሁ መሰረትም ከመንግስት ጎን ሆነው የስፖርቱን ህዝባዊነት፣ አዯረጃጀትና አመራር የማገዝና የማጠናከርን ሚና የሚወጡት የስፖርት ምክር ቤቶችና የስፖርት ማህበራት እንዯሆኑ በግሌጽ ተቀምጧሌ፡፡ እንዯሚታወቀው ከዚህ በፊት በከተማው አስተዲዯር ተቋቁመው በመንቀሳቀስ ሊይ የሚገኙ ህዝባዊ የስፖርት አዯረጃጀቶች ቢኖሩም በአዯረጃጀትና በአመራር ያሌተጠናከሩና በሚፈሇገው ሌክ ባሇመዯራጀታቸው በሌዩ ሌዩ አገሌግልቶች የመንግስት ዴጋፍ ያሌተሇያቸው ሆነዋሌ፡፡ በመሆኑም የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፈፃሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር ሇመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 74/2014 መሰረት የስፖርት ምክር ቤቶችን የማቋቋምን ስሌጣን ሇአዱስ አበባ ስፖርት ከሚሽን የሰጠ በመሆኑ የከተማውን አስተዲዯር ህዝባዊ የስፖርት አዯረጃጀቶችን በየዯረጃው በማጠናከር በከተማው አስተዲዯር ሇሚቋቋሙ ስፖርት ምክር ቤቶች መቋቋሚያና መተዲዯሪያ መመሪያ ማውጣት አስፈሊጊ ሆኖ በማግኘቱ ይህን የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ስፖርት ምክር ቤት መቋቋሚያና መተዲዯሪያ መመሪያ አውጥቷሌ፡፡