ወጣት ዘርፍ
ዘርፍ ሃላፊ:
አቶ መክብብ ወልደሃና

ወጣቶች በከተማው አስተዳደር የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጥምረት ይሰራል፤ ወጣቱን በመልካም ስነ ምግባር ለማነጽና የሀገር ፍቅር ስሜቱን ለማጎልበት የሚያስችል አሰራር ይዘረጋል፣ተግባራዊ ያደርጋል፤ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሳተፉ ያበረታታል፤ ወጣቶችን በሚመለከት ከልማት ስትራቴጂ አኳያ ተቃኝቶ በወጣ ፕሮጀክት ላይ በከተማው ውስጥ ከሚሰሩ የተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ይመሰርታል፣ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፣ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ያቀርባል ::
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
icon
የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት
ወጣቶች በከተማው አስተዳደር የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ...
icon
icon
የወጣቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ዳይሬክቶሬት
ወጣቶች በከተማው አስተዳደር የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ...
icon
icon
የወጣቶች ማብቃት ዳይሬክቶሬት
ወጣቶች በከተማው አስተዳደር የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ...
icon