ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀትና ማበልፀግ
.የወጣቶች ማብቃት ዳይሬክቶሬት
- ጥናት ማካሄድ፡፡
- ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀትና ማበልፀግ፡፡
- ለወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፡፡
- በአጋርነትና በትብብር መስራት
- የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ መስራት፡፡
- የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻልና በማስተዋወቅ ወጣቶች እንዲጠቀሙበት ማድረግ
- ድጋፍ፤ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ