የዜጐች ስምምነት ሰነድ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በከተማው አስተዳደር ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 74/2014 የተቋቋመ ሲሆን፤ ከተማይቱ በሁለቱ ዘርፎች በወጣቶችና በስፖርት ዙሪያ የምትሰጣቸውን አገልግሎቶችና ከዚህ በተያያዘ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚፈፅምበትና የሚያስፈፅምበት ስልጠንና ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡