የስፖርት አበረታች መድሃኒቶችና እጾች፣ የቅድመ ስልጠናና የዕድሜ ትመና ምርመራ ማድረግ ስራ ፈጣሪና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ወጣቶችን መደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክቶችን በመቅረፅና ተግባራዊ በማድረግ ወጣቶችን ማበረታታትና መደገፍ የሚቀርቡ ፕሮጀክትን ማበልጸግና ትግበራውን መከታተል