የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና አገልግሎት መስጠት፣ ለወጣቶች የአመለካከት ክህሎትና አቅም ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት የወጣት ማህበራትና በሀገር ፍቅር ዙሪያ የሚሰሩ ማህበራት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅማቸውን የማያጎለበቱ ስልጠናዎችን መስጠት የስፖርት ባለሙያዎች በየስፖርት ዓይነቱ ስልጠና መስጠትና የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ስልጠና ማመቻቸት