በአጋርነትና በትብብር በመስራት የወጣቶችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር መለየትና የመቅረፍ አገልግሎት መስጠት

በአጋርነትና በትብብር በመስራት የወጣቶችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር መለየትና የመቅረፍ አገልግሎት መስጠት

image description

1. የነጻ ትምህርት እድልና ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት ማመቻቸት

2. ማህበራዊና ስነልቦናዊ ችግር ውስጥ ያሉ ወጣቶችን በመለየት ከችግራቸው እንዲላቀቁ ማስቻል

3. ለወጣቶች የብድር፣ የመሸጫና ማምረቻ ቦታ እና የገበያ ትስስር ማመቻቸት